በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሲአን


ሲአን
ሲአን

ህጋዊው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ በኛ የሚመራው ነው» የሚለው የነዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶ ቡድን ዛሬ በጠራው የማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ለመጭው ብሄራዊ ምርጫ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጿል።

በነ አቶ ዱካለ ላሚሶ የሚመራው «ሲአን» ደግሞ ሰሞኑን ባሠራጨው ደብዳቤ “ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቱ በከባድ የሥነ-ምግባር ግድፈት ከድርጅት አባልነት ከተሰናበቱ አባላት አንዱ ናቸው፤ ሲአን እኛ ነን” ብሏል።

በሌላ በኩል ደግሞ በነ አቶ ዱካሌ ላሚሶ ምርጫ ላይ ቅሬታ እንዳላቸው እነ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶ ያስገቡትን አቤቱታ እያየ መሆኑን ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሲአን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG