በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስድኒ ፖይቴ በ94 ዓመቱ አረፈ


ፎቶ ፋይል፦ በሲኒማ ጥበብ የኦስካር ሽልማት አሸናፊ የሆነው እውቁ ተዋናይ ስድኒ ፖይቴ
ፎቶ ፋይል፦ በሲኒማ ጥበብ የኦስካር ሽልማት አሸናፊ የሆነው እውቁ ተዋናይ ስድኒ ፖይቴ

በሲኒማ ጥበብ የኦስካር ሽልማት አሸናፊ የሆነው እውቁ ተዋናይ ስድኒ ፖይቴ በ94 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፎክስ ቴሌቭዥን ዛሬ ዓርብ ባወጣው ዘገባ አመልከቷል፡፡

ሲድኒ እኤአ በ1963 አሪዞና ውስጥ ሊሊስ ኦፍ ዘፊልድ በሚለው ፊልም ትወናው ታዋቂነትን ማትረፍ ከመጀመረበት ጊዜ አንስቶ በርካታ ፊልሞች ላይ የተጫወተ መሆኑን ተነግሯል፡፡ በሆልዊድ የፊልም ታዋቂ የሆነው ስድኒ በመሪ ተዋናይነት የመጀመሪያው የኦስካር አሸናፊ ሲሆን የመጀመሪያ ጥቁር መሆኑም በዘገባው ተመልክቷል፡፡

በዚህ ወር መጀመሪያም የአሪዞና ዩኒቨርስቲ በስሙ አዲስ ፊልም መሰየሙ ተዘግቧል፡፡

XS
SM
MD
LG