በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲአን መግለጫ


ሲአን
ሲአን

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ “በሀገሪቱም ሆነ በክልል የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ እየጎለበተ መሄዱን” ጠቅሶ በተቃራኒው ግን “የለውጥ ተፃራሪዎችና የለውጡን ሂደት በአግባቡ ያልተረዱ” ያላቸው “ሁከትና ብጥብጥ በክልሉ አስነስተዋል” ሲል ከስሷል።

ለህገ መንግሥታዊው በክልል የመደራጀት መብት ጥያቄ የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ምላሽ ባለመስጠታቸው በእንጥልጥል እንዲቆይ መደረጉን ሲአን አመልክቶ መልሱ መሰጠት በነበረበት ጊዜ ያለመሰጠቱንም “የፖለቲካ ሴራ” ብሎታል።

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሲአን መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:09 0:00
የሲአን መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG