No media source currently available
ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ "ቦምብ ይዘሃል" በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዮኒኬሽን ገለፀ።