በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት ያስፈልጋል


ወይዘሮ ሰዋስው ስለሺ ጆሐንሰን
ወይዘሮ ሰዋስው ስለሺ ጆሐንሰን

መንግሥት በሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል፥ እድገት ተመዝግቧል ይላል። እውን በሕዝብ መካከል ውይይትና እርቅ ያስፈልጋል?

በኢትዮጵያ ከመንግሥትና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ይልቅ በሕዝብ መካከል ውይይት፥ እርቅ ብሎም ፈውስ ያስፈልጋል ይላሉ የጥያቄዎ መልስ እንግዳችን ወይዘሮ ሰዋስው ስለሺ ጆሐንሰን።

መንግሥት በሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል፥ እድገት ተመዝግቧል ይላል። እውን በሕዝብ መካከል ውይይትና እርቅ ያስፈልጋል?

እንግዳችን ወይዘሮ ሰዋስው ስለሺ ጆሐንሰን ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ትዝታ በላቸው ጋር ባደረጉት ቆይታ ያብራራሉ።

በኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት ያስፈልጋል (ክፍል 1)
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በኢትዮጵያ የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት ያስፈልጋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:21:04 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG