በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ሠባ ኢትዮጵያውያን በዛምቢያ ታሰሩ

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ሠባ ኢትዮጵያውያን በዛምቢያ ሉሳካ መታሠራቸውን የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል፡፡

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ሠባ ኢትዮጵያውያን በዛምቢያ ሉሳካ መታሠራቸውን የሀገሪቱ መንግሥት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያውያኑን መታሠር ያረጋገጠው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጠራ መረጃ ለመሰብሰብ እንደዚሁም የቆንስላ አገልግሎት እና ድጋፍ ለመስጠት ዚምባብዌ የሚገኘው ኤምባሲ ዲፕሎማቶችን ወደዚያው እንደሚልክ አስታውቋል፡

ቅዳሜ አመሻሹ ላይ በተጀመረውና እሁድ ንጋት ላይ በቀጠለው አሰሳ የተያዙት ሠባ ኢትዮጵያዊን መሆናቸውን ነው የዛምቢያ መንግሥት ያመለከተው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተጠረጠሩ ሠባ ኢትዮጵያውያን በዛምቢያ ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG