በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ ህይወት አለፈ

ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በረዶን ቀላቅሎ የዘነበው ዝናብ በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮምሽን ገልጿል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ መካኒሳ የመካነ ኢየሱስ ሴሚናር ግቢ ነዋሪዎች በጎርፍ አደጋው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል ሲል ኮምሽኑ ገልጿል።

ነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG