በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎችና በኢትዮጵያ ሾፌሮች መካከል አለመግባባት ተፈጠረ


በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎችና በኢትዮጵያ ሾፌሮች መካከል በተነሳው አለመግባባት የጂቡቲዉ የኢትዮጵያ የጭነት አገልግሎት መቋረጡ ተነገረ።

በኢትዮጵያ ሾፌሮችና በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎች መካከል በተነሳዉ አለመግባባት በጂቡቲ ወደብ ለኢትዮጵያ ይሰጥ የነበረዉ አገልግሎት መቋረጡን የመጓጓዣ ባለንብረት ማኅበራት ተናገሩ። በጂቡቲ አንድ የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ባለንብረቶች ማኅበር ተወካይ በተፈጠረዉ አለመግባባት በአንድ የኢትዮጵያ ሾፌር ላይ ጉዳት መድረሱን ለአሜርካ ድምጽ ተናግረዋል።

በጂቡቲ የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ማኅበራት ተጠሪ ዛሬ ስለተፈጠረዉ ችግር ከጂቡቲ ሀገር ውስጥ ጉዳይ ቢሮ ተወካዮች ጋር ምክክር ተደርጓል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎችና በኢትዮጵያ ሾፌሮች መካከል አለመግባባት ተፈጠረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00


XS
SM
MD
LG