ነቀምት —
መንግሥት በቶሎ ይልቀቀን እስኪለቀንም አያያዛችንን ያሻሽልልን ሲሉ አመልክተዋል፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ አባላቶቹ መታሰራቸውንና ስለ ሰብዓዊ አያያዛቸው ለማወቅ መቸገሩን አስታውቋል፡፡
የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ የእስረኞቹ ሰብዓዊ አያያዝ ላይ ስለሚነሳው ቅሬታ አስተባብለዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።