አዲስ አበባ —
ሰማያዊ ፓርቲ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ለሦስተኛ ጊዜ እንዳይራዘም ጠየቀ፡፡ ዓዋጁ ፓለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ጉዳቶችን አስከትሏል አለ፡፡ በአዲስ አበባ የኦሮምያን ልዩ ጥቅም በሚያስጠብቀው ረቂቅ ሕግ ላይ ሕዝብ አንዲመክርበትም አሳሰበ፡፡ በበጀት ዓመቱ መግቢያ በነጋዴው ላይ የተጣለው፣ የገቢ ግምትም አቅምን ያላገናዘበ ብሎታል፡፡
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ረፋዱ ላይ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ዋና ዋና ወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ናቸው፣ ባላቸው ሦስት ነጥቦች ላይ፣ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ