በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማይዊ ፓርቲ ለቅድሙ ድርድሩ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ጠየቀ

የሚጠበቀው ድርድር በሕዝብና በተደራዳሪ ፓርቲዎች እምነት አንዲጣልበት በድርድሩ ላይ ያገባኛል የሚል ወገኖች ሁሉ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ፡፡

የሚጠበቀው ድርድር በሕዝብና በተደራዳሪ ፓርቲዎች እምነት አንዲጣልበት በድርድሩ ላይ ያገባኛል የሚል ወገኖች ሁሉ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ፡፡

የፖለቲካና የሕሊና እስረኛ ያላቸውን መፍታትም መተማመንን ከሚገነቡ እርምጃዎች አንዱ መሆኑንም ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በመንግሥት በኩል ያለውን አቋም ለማወቅ ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሰማይዊ ፓርቲ ለቅድሙ ድርድሩ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG