በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ‘አምስቱን ታላላቅ መሪዎች’ አከበረ


seed logo
seed logo

ሃያ ስድስተኛው የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት “ማሕበረ ግዩራን ዘረ-ኢትዮጵያ” ዓመታዊ ልዩ የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት ነው።

የዘንድሮው ሁለት ለየት ያሉ ቀለማት ተንጸባርቀውበታል።

አንደኛው ለየት ያለ ቀለሙ ከአሁን ቀደም ታይቶ ባልታወቀ መንገድ ”ገናና” ያሏቸውን አምስት የኢትዮጵያ የቀድሞ ነገስታት ነው፤ ለክብር ያበቁት። ሁለተኛው ቀለም ጊዜው መፍቀዱ ነው። በወጣቶቹ ጎራ እንደወትሮው ሁሉ ዘንድሮም በብሔራዊ ደረጃ በአካዳሚክ የትምሕርት ውጤቶቻቸው እጅግ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ እና በማሕበራዊ ተሳትፏቸውም እንዲሁ ልዩ ሥራ የሰሩ አምስት ወጣቶች ለክብር እውቅናው በቅተዋል።

ለሰዓታት የዘለቀውን ሥነ ሥርዓት በጨረፍታ መልከት ለማድረግ ተከታዩን ቅንብር ይከታተሉ።

የሰሜን አሜሪካው የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት ‘አምስቱን ታላላቅ መሪዎች’ አከበረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:32 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG