በከፍተኛ ጥበቃ ታጅቦ የሚካሄደው የተመራጩ ፕሬዝዳንት በዓለ ሲመት ልዩ ትኩረት ከሚሰጣቸው እና ረዥም ዕድሜ ከዘለቁ መንግስታዊ ክንዋኔዎች አንዱ ሲሆን፤ ቁጥሩ የበዛ ሕዝብ ይታደምበታል።
ቃለ መሃላ ፈጽመው አርባ ሰባተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የሚሆኑት ትራምፕ፤ ሥነ ስር አቱ የሚካሄድባት የዛሬዋ ዕለት ከመድረሷ ሶስት ቀናት አስቀድመው ያደረጉት ለውጥ፣ በአንጻሩ አጠቃላዩን በሥነ ስርአቱ ዙሪያ የሚካሄደውን የጥበቃ ሥራ በእጅጉ ለውጦታል።
አሉላ ከበደ የጥበቃውን ይዘት እና የተደረጉትን ለውጦች አስመልክቶ ያጠናቀረውን ዘገባ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
መድረክ / ፎረም