በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

የ2012 የትምህር ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተለያዩ ሀገራዊ ሁኔታ ምክንያት ለመስጠት አለመቻሉን የትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን በተመለከተ ክልሎች ከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ባለው ግዜ ውስጥ በዕቅዳቸው መሰረት እንደሚሰጡ ተገልጿል።

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ በተቋረጠው ትምህርት የ2012 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ እና የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተናን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ የሰጠው የትምህርት ሚንስቴር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናከታህሳስ 1 እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:41 0:00XS
SM
MD
LG