በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሩዋንዳና ኡጋንዳ ከእስራኤል አፍሪካውያን ፍልሰተኞችን ለመቀበል ያደረጉት ስምምነት

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ሩዋንዳና ኡጋንዳ ከእስራኤል አፍሪካውያን ፍልሰተኞችን ለመቀበል ያደረጉት ስምምነት እንደሌለ ባለፈው አርብ ማስታወቃቸውን ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

ሩዋንዳና ኡጋንዳ ከእስራኤል አፍሪካውያን ፍልሰተኞችን ለመቀበል ያደረጉት ስምምነት እንደሌለ ባለፈው አርብ ማስታወቃቸውን ሮይተርስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

እስራኤል ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገርዋ የሚኖሩ አፍሪካውያን ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ወይም ወደ ሦስተኛ ሀገር እንዲሄዱ ስትል በብዙ ሺህ የሚቆጠር ገንዘብ እንደምትከፍል ባለፈው ረቡዕ ተናግራለች።

ከመጪው መጋቢት ወር በኋላ ህጋዊ ፈቃድ የሌላቸው ፍልሰተኞችን እንደምታሥር ዝታለች።

ይህን ድርጊት የሚቃወሙት የሰብዓዊ መብት ቡድኖች ኡጋንዳና ሩዋንዳ ከዚህ ቀደም አፍሪካውያን ፍልሰተኞችን ከእስራኤል ለመቀበል ተስማምተው ነበር ይላሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG