በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሩዋንዳ ምርጫ


ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ለሦስተኛ ጊዜ ያሸንፋሉ ተብሎ በሰፊው በሚወራበት በአሁኑ ወቅት፣ ሩዋንዳ ነገ ዐርብ ወደ ድምፅ መስጫ ጣቢያ ያመራሉ።

ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ለሦስተኛ ጊዜ ያሸንፋሉ ተብሎ በሰፊው በሚወራበት በአሁኑ ወቅት፣ ሩዋንዳ ነገ ዐርብ ወደ ድምፅ መስጫ ጣቢያ ያመራሉ።

ለምርጫ ከተመዘገቡት አሥራ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዘጠኙ የወቅቱን ፕሬዚደንት ሲደግፉ፣ በርካታ ተወዳዳሪዎች ግን አሁንም ፉክክራቸውን ቀጥለዋል።

ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜን ለማስመረጥ የተካሄደውን የመጨረሻውን ሕዝባዊ ስብሰባ ከ2መቶ ሺሕ በላይ ሕዝብ ነው የተከታተለው።

የአካባቢው ታዛቢዎች እንደገመቱት፣ በነገው ምርጫ ካጋሜ ለሦስተኛ ጊዜ በሰፊ ልዩነት ያሸንፋሉ።

እአአ በ2010 በ93% ሸነፋቸው አይዘነጋም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሩዋንዳ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG