በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"በሩዎንዳ ተገኝቼ ያየሁት ግፍ በሰው ልጅ ጭንቅላት ሊገመት የማይችል ነው"- ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

FILE - Family photographs of some of those who died in the Rwandan genocide hang in a display in a memorial center in Kigali, Rwanda, April 5, 2014.
FILE - Family photographs of some of those who died in the Rwandan genocide hang in a display in a memorial center in Kigali, Rwanda, April 5, 2014.

በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ በተገደሉ ማግስት የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን እና የዓለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም ባልደረባ የነበሩት ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ወደ ርዋንዳ -ኪጋሊ ተላኩ፡፡‹‹በሰው ልጅ ጭንቅላት ሊዳሰስ፣ሊታወቅ (ሊገመት) ›› የማይችል ሲሉ የሚገልጹትን ግፍ በዐይናቸው ለማየት ቻሉ፡፡

የክስተቱን 25ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከሀብታሙ ስዩም የተጨዋወቱት ፣አንጋፋው የፖለቲካ እና የደህንነት ጉዳዮች ምሁር በርዋንዳ የተፈጠረው እልቂት ለኢትዮጵያዊያን መማሪያ የሚሆንበትን አግባብም ያጋራሉ፡፡

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

"በሩዎንዳ ተገኝቼ ያየሁት ግፍ በሰው ልጅ ጭንቅላት ሊገመት የማይችል ነው"- ሻ/ቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG