በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግብጽ ውስጥ የተከሰከስው የሩስያ አይሮብላን የቴክኒክ ችግር እንደሌለበት ተገለጠ


የበረራ ዳይሬክተር አሌግዛንደር ስሚርኖቭ ግብጽ ውስጥ የተከሰከስው የሩስያ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር እንደሌለበት አስታውቀዋል።

ግብጽ ውስጥ የተከሰከስው የሩስያ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር እንደሌለበት የገለጡት አቶ ስሚርኖቭ አይሮፕላኑ እየበረረ ሳይሆን፣ ወደ መሬት እየወደቀ ነው የታየው ነው ብለዋል።

አውሮፕላንዋ በሳይናይ ፐኒንሱላ በሚባል በግብጽ ሃገር በሚገኝ ቦታ የከሰከሰች ሲሆን፣ በውስጧ ተሳፍረው የነበሩት 224 ሰዎች በሙሉ መሞታቸው ታውቋል።

አጭር ዝርዝር ዘገባችንን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ግብጽ ውስጥ የተከሰከስው የሩስያ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር እንደሌለበት ተገለጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:20 0:00

XS
SM
MD
LG