እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር በ2023 ዓ.ም. የሩሲያ ቅጥር ወታደራዊ ቡድን የኾነው ቫግነር መሪ የነበሪይ ቭጌኒ ፕሪጎዥን ሕይወት ካለፈ በኋላም የቡድኑ እንቅስቃሴ ንቁ ኾኖ ቀጥሏል። የሩሲያ ጉዳይ ተንታኞች ቡድኑ ወደ ክሬምሊን የኃይል መዋቅሮች ይበልጥ መጠጋቱን እና አሁንም ድረስ የሞስኮን ጥቅም በዓለም ዙሪያ ለማስፋፍት እየጣረ ነው ይላሉ፡፡
ዘገባው የማቲው ኩፕፈር ነው ኤደን ገረመው ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
መድረክ / ፎረም