በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተባባሰው የእስራኤል-ሐማስ ቀውስ ሩሲያ ከአረብ መሪዎች ጋራ ተወያየች

በተባባሰው የእስራኤል-ሐማስ ቀውስ ሩሲያ ከአረብ መሪዎች ጋራ ተወያየች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00

በተባባሰው የእስራኤል-ሐማስ ቀውስ ሩሲያ ከአረብ መሪዎች ጋራ ተወያየች

በእስራኤል ጦር እና በሐማስ ታጣቂ መካከል እየተባባሰ ባለው ጦርነት፣ በዝምታ የቆየችው ሩሲያ፣ በዚኽ ሳምንት፣ ከእስራኤል፣ ሐማስ እና ኢራን ጋራ ያላትን ግንኙነት እና በግጭቱ ሊኖራት የሚችለውን ሚና እየመዘነች እንደኾነ የሚያመላክቱ ፍንጮች ታይተዋል።

የፍልስጥኤም ፕሬዚዳንት መሐሙድ አባስ፣ በሩሲያ ጉብኝት ሊያደርጉ እንደሚችሉ፣ የአገሪቱ ባለሥልጣናት ጠቁመዋል፡፡ ይኹንና፣ ትክክለኛ ቀኑን ቆርጠው አልተናገሩም፡፡

ሉዊዝ ራሚሬዝ ያደረሰን ዘገባ፣ ነው፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG