የብሪታንያው ‘ሮያል ዩናይትድ ሰርቪስ’ የጥናት ተቋም እንዳረጋገጠው፡ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2022 ሩስያ በዩክሬን ላይ የፈፀመችውን መጠነ ሰፊ ወረራ ተከትሎ፡ ዓለም ከክሬምሊን ጋር ያለውን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ለማቋረጥ ብርቱ ጥረት ቢያደረግም፤ በርካታ ምዕራባውያን ሃገሮች ግን ለኒዩክሌር ማመንጫዎቻቸው አሁንም በሩስያ የኒውክሌር ኃይል አቅርቦት ላይ ጥገኝነታቸው ቀጥለዋል።
ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን ያጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝር አሉላ ከበደ ወደ አማርኛ መልሶታል።
መድረክ / ፎረም