በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩክሬይናውያን መድሃኒት እንዳያገኙ ሩስያ እያገደች ነው ሲሉ የዩክሬን የጤና ሚንስትር ከሰሱ

FILE - People queue to buy mainly medicine and other goods in the town of Bucha, northwest of Kyiv, Ukraine, April 3, 2022.
FILE - People queue to buy mainly medicine and other goods in the town of Bucha, northwest of Kyiv, Ukraine, April 3, 2022.

ከ 5 1/2 ወራት በፊት ሩስያ በያዘቻቸው የአገሪቱ አካባቢዎች ህሙማን ሊገዟቸው የሚችሉ መድኃኒቶችን እንዳያገኙ በማድረግ በሰብአዊነት ላይ ወንጀል ፈጽመዋል” ሲሉ የዩክሬን የጤና ሚኒስትር ሞስኮን ከሰሱ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ቪክቶር ሊያሽኮ ከአሶሼትድ ፕሬስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፡ የሩሲያ ባለስልጣናት በያዟቸው ከተሞች፣እና መንደሮች ውስጥ ላሉ ዜጎች መንግስታቸው መድሃኒቶች በቅናሽ ለሕዝብ እንዲደርሱ የሚያደርውን ጥረት በተደጋጋሚ አግደዋል: ሲሉ ከሰዋል።

XS
SM
MD
LG