አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ሩስያ በዩክሬን የከፈተችው ጦርነት እና የምጣኔሃብት አለመረጋጋት ለወሊድ ቁጥር ማሽቆልቁል ምክኒያት እየሆኑ ነው
ሩስያ በቅርብ ጊዜ ታሪኳ አይታ የማታውቀው ዐይነት ግዙፍ የሥነ ሕዝብ ቀውስ ገጥሟታል። ይህም ከፍተኛ የወሊድ መቀነስ ያስከተለው ሲሆን፤ አያሌ ሩስያውያን በማያስተማምን ኢኮኖሚ እና ፖለቲካዊ ሁኔታ ውስጥ ቤተሰብ ለመመስረት ያላቸውን ስጋት የሚያንጽባርቅ ነው።
ጆናታን ስፒየር ከአሜሪካ ድምጽ የሞስኮ ቢሮ ያደረሰንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም