በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢህአዴግ እና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ድርድር

የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት አሁን ካለው የአብላጫ ድምፅ አሠራር ይልቅ ከተመጣጣኝ ውክልና ጋር የተቀየጠ ቢሆን መራጮች የሚሰጡት ድምፅ የበለጠ ዋጋ እንደሚኖረው የተቃዋሚ መሪዎች ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት አሁን ካለው የአብላጫ ድምፅ አሠራር ይልቅ ከተመጣጣኝ ውክልና ጋር የተቀየጠ ቢሆን መራጮች የሚሰጡት ድምፅ የበለጠ ዋጋ እንደሚኖረው የተቃዋሚ መሪዎች ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ ፓርላማ ቀጣይ ቅርፅም የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ የምርጫ ሥርዓት የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ሥርዓት መሆኑ በሕገ መንግሥቱ ተጠቅሷል፡፡ በሀገሪቱ ካሉ 547 የምርጫ ክልሎች አንደኛ እየሆኑ የሚያጠናቅቁ ዕጩዎች ብቻ ፓርላማ የሚገቡበት፡፡

በኢህአዴግ እና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ድርድር መነሻ ያደረገው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢህአዴግ እና በሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ድርድር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG