በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማዕቀብ የተጣለባቸው ሩቢዮ በቤጂንግ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት እንደሚሠሩ ርግጠኛ ናቸው

ፎቶ ፋይል፦ ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያጯቸው የፍሎሪዳው ሪፐብሊካን ሴኔተር ማርኮ ሩቢዮ
ፎቶ ፋይል፦ ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያጯቸው የፍሎሪዳው ሪፐብሊካን ሴኔተር ማርኮ ሩቢዮ

ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያጯቸው የፍሎሪዳው ሪፐብሊካን ሴኔተር ማርኮ ሩቢዮ ቻይናን በመተቸት የታወቁ ናቸው፡፡ ሩቢዮ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2020 የቤጂንግ መንግሥት ማዕቀብ ጥሎባቸዋል፡፡ ቢሆንም "ከቻይና ጋራ ለመነጋገር የሚያስችለኝ አንድ መፍትሄ እንደማገኝ እተማመናለሁ" ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ማዕቀብ የተጣለባቸው ሩቢዮ በቤጂንግ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት እንደሚሠሩ ርግጠኛ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

የቪኦኤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ዘጋቢ ናይኪ ቺንግ የማርኮ ሩቢዮን የምክር ቤት ክንዋኔዎች ታሪክ እና ቁልፍ በኾኑ ቻይናን በሚመለከቱ ጉዳዮች በይፋ የሚከተሉትን አቋም የሚቃኝ ዘገባ አድርሳናለች፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG