በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ

ኮመዲያን ክበበው ገዳ
ኮመዲያን ክበበው ገዳ

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርግጓል፡፡

ቀልድ በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ከሌሎች የሥነ ቃል ዐይነቶች በተለየ መልኩ ጎላ ብሎ ጥቅም ላይ የሚውል፤የሰው ልጅ ስለ እራሱ ብቻ ሳይኾን ስለ ሌሎች ያለውን አስተሳሰብ በግልጽ የሚናገርበት አንዱ የሕዝብ ጥበብ ነው፡፡

ኮመዲያን ክበበው ገዳ
ኮመዲያን ክበበው ገዳ

ኮመዲያን ክበበው ገዳ በማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካ ነክ ነቃሽ ቀልዶቹ ይታወቃል፡፡ ቀልድ ከማዝናናት ባለፈ በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሚኖረው ቦታ ከጽዮን ግርማ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

“ሰው በፖለቲካ ውስጥ ያለውን በደሉንና ብሶቱን በቀልድ ነው የሚናገረው” ኮመዲያን ክበበው ገዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG