በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሮሒንግያ የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያንማር መንግሥት ተቃወመ


የአንግ ሳን ሱቺ
የአንግ ሳን ሱቺ

የሮሒንግያ "አማጽያን" ያቀረቡትን የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያንማር መንግሥት እንደማይቀበል አስታወቀ።

የሮሒንግያ "አማጽያን" ያቀረቡትን የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያንማር መንግሥት እንደማይቀበል አስታወቀ።

ከበስተጀርባ የሆኑትና በመሪነት የሚታወቁት የአንግ ሳን ሱቺ ቃል አቀባይ ዛዊ ሃትያበሰጡት አፋጣኘኝ መልስ፣

“ከሽብርተኛ ጋር የመደራደር ባህል የለንም” ነው ያሉት።

በምህፃረ ቃሉ /ARSA/ የሚባለው የሽምቅ ቡድኑ እአአ ባለፈው ነሐሴ 25 ቀን በፖሊስና በጦር ኃይሎች ካምፕ ላይ ጥቃት ከአካሄደ ወዲህ ነው፣ የሚያንማር መንግሥት በአሸባሪነት የመደበው።

አንዳንድ ታዛቢዎችና የራሱ የቡድኑ አባላትም እንደሚናገሩት፣ የሚያንማር ከሌሎች በአካባቢው ከሚዋጉ አነስተኛ ቡድኖች ጋር ሲደራደር ቆይቷል።

እናም ይህ የአሁኑ የ”አንደራደርም” መልስ እንዴትና ከየት እንደመጣ ይጠይቃሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG