በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፔንስ በድጋሚ የፓርቲያቸው ዕጩ ሆነው መሰየማቸውን ተቀበሉ


የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ
የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ

የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ለሁለተኛ ጊዜ የሪፖብሊካን ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ዕጩ ሆነው መሰየማቸውን የተቀበሉበትን ንግግር አስምተዋል፡፡

በትናንትናው ምሽት ለሦስተኛ ቀን በአብዛኛው በድረ-ገጽ ላይ በተካሄደው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው የፔንስ ንግግር የተሰማው፡፡

ፔንስ በብዙ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች ውስጥ እየታየ ባለው አለመረጋጋት ውስጥ ደጋፊዎቻቸውን የሚያነቃቃና የዴሞክራቲክ ፓርቲ ተቃናቃኞቻቸውን የሚያስጠነቅቅ ንግግር አሰምተዋል፡፡ ማይክ ኦሱሊቫን የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፔንስ በድጋሚ የፓርቲያቸው ዕጩ ሆነው መሰየማቸውን ተቀበሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:10 0:00


XS
SM
MD
LG