በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለተኛው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ውሎ


ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ
ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ

ለአራት ቀናት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ፣ ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ መራጮች ፕሬዚዳንት ትረምፕን ለምን በድጋሚ መምረጥ እንዳለባቸው ምክንያቶቻቸውን አስረድተዋል፡፡

እስከዛሬ የኖረውን ልማድ በመጣስ ንግግራቸውን ከኢየሩሳሌም ያሰሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማይክ ፓምፔዮም እንዲሁ በምሽቱ የጉባኤው ተናጋሪ እንደነበሩ ጉባኤውን የተከታተለችው የቪኦኤ ዘጋቢ ፓት ሲ ውድካስዋራ የሚከተለውን ጥንቅር ልካለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሁለተኛው የሪፖብሊካን ጠቅላላ ጉባኤ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00


XS
SM
MD
LG