በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓኪስታን በማኅበራዊ ሚድያና በጋዜጠኞች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ፓኪስታን ውስጥ በመጪው ሀምሌ 25 ቀን ጠቅላላ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት በማኅበራዊ ሚድያና በጋዜጠኞች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች እየጨመሩ በመሄዳቸው ለመናገር ነፃነትና ለሰብዓዊ መብት የቆሙት ሰዎችን አሳስቧል።

ፓኪስታን ውስጥ በመጪው ሀምሌ 25 ቀን ጠቅላላ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት በማኅበራዊ ሚድያና በጋዜጠኞች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች እየጨመሩ በመሄዳቸው ለመናገር ነፃነትና ለሰብዓዊ መብት የቆሙት ሰዎችን አሳስቧል።

በአንዳንድ ተግባሮች ላይ የወታደራዊ ኃይሉ እጅ አለባት የሚለው ዕምነትም እየተጠናከረ ሄዷል። ተቃውሞን ለመግታት የሚፈፀም ተደርጎ ታይቷል።

ትላንት እንኳን ወታዳራዊ ሃይሉን በማህበራዊ ሚድያና በጋዜጦች የነቀፍቸው ጉለ ቡካሃሪ የተባለች ትውልደ ፓኪስታን እንግሊዛዊት በላሆር ከተማ በቴሊቪዥን ፕሮግራም ለመሳትፍ ስትሄድ ለአጭር ጊዜ ተጠልፋ ነበር።

አሳድ ኻራል የተባለ የምርመራ ጋዜጠኛ ደግሞ በዛኑ አካባቢ ተደብድቧል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG