ዋሽንግተን —
“ዘ ሰንትሪ” የተባለውን ይህን የሰብዓዊ መብቶች ቡድን በጋራ የመሠረቱት አሜሪካውያን፥ የፊልም ተዋናዩ ጆርጅ ክሉኒ እና በመብቶች ማስከበር ጉዳይ በንቃት የሚሠሩት ጆን ፕረንደርጋስት ትላንት ዋሺንግተን ዲሲ በተካሄደ ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ ተገኘ ያሉትን ማስረጃ አጋርተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።