በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በሙሑሩ አንደበት


የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት
የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት

ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተለይ በኢኮኖሚ ታሪክ ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ሥራ መስራታቸውን አንጋፋ ኢትዮጵያዊ ሙሑር ተናግረዋል፡፡

ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተለይ በኢኮኖሚ ታሪክ ዘርፍ ፈር ቀዳጅ ሥራ መስራታቸውን አንጋፋ ኢትዮጵያዊ ሙሑር ተናግረዋል፡፡ አንጋፋው የታሪክ ተመራማሪና መምሕር ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ እንዳሉት በዚህ ዘርፍ በርካታ ሥራዎች የተበረከቱት ከርሳቸው መፅሐፍት በኋላ ነው፡፡

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በሙሑሩ አንደበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:35 0:00

ለኢትዮጵያውያን የፀረ ፋሽስት ተጋድሎ፣ ከፍተኛ አስተዋፅዕ ካደረጉት እናታቸው፣ ሲልቪያ ፓንክረስት ጋር በ1940ዎቹ መጨረሻ ወደ አዲስ አበባ የመጡት ሪቻርድ ፓንክረስት እናታቸው የጀመሩትን ውለታ በሌላ ዘርፍ ቀጥለዋል፡፡

የኢትዮጵያ ጥናት ተቋም መስራች አባል በመሆን ከፍተኛ አስተዋፅዕ አድርገዋል፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያተኮሩ ፁሑፎችንም አበርክተዋል፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG