በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሪፖብሊካውያን የግብር አከፋፈል ህግ በመፅደቁ ደስታቸውን ገልፀዋል

ሪፖብሊካውያን ዛሬ የግብር አከፋፈል ለውጥ ያለበት ህግ በመፅደቁ ደስታቸውን ገልፀዋል። የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንትነት ያገኘው የመጀመርያ አብይ የሕግ ድል ሆኗል።

ሪፖብሊካውያን ዛሬ የግብር አከፋፈል ለውጥ ያለበት ህግ በመፅደቁ ደስታቸውን ገልፀዋል። የዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚዳንትነት ያገኘው የመጀመርያ አብይ የሕግ ድል ሆኗል።

ለዓመታት ያህል ጥረት ሲደረግ ከቆየ በኋላ በግብር አከፋፈል ላይ ዕድገት የሚያራምድ ትልቅ የሕግ ለውጥ እንዲሆን እናደርጋለን ብለዋል፡፡ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፓወል ሪያን ባወጡት መግለጫ። አሜሪካውያን የሚከፍሉት ግብር እንደቀነሰና ክፍያቸው ከፍ እንዳለ ወድያውኑ ይገነዘባሉ ሲሉም አክለዋል።

የሁለቱም ምክር ቤቶች ሪፖብሊካውያን ውሳኔውን ደግፈዋል። ሁሉም ዲሞክራቶች ግን ተቃውመውታል።

ዲሞክራቶች የሀብታሞችን ኪስ ለማደለብ የታቀደ ሕግ ነው በማለት ተቃውመውታል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG