እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በነሃሴ 2021 የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ኃይል ከአፍጋኒስታንን ለቆ ሲወጣ የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ የምክር ቤቱ አባላት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሊገኙ ባለመቻላቸው አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩን ተጠያቂ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የአሜሪካ ድምጿ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጉዳይ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከዋሽንግተን ያጠናቀረችው ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም