በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አገርም እንደ ሰው


Media and COVID 19
Media and COVID 19

አገርም እንደ ሰው የጤና መታወክ ሲገጥመው የብዙዎች ደህንነት ስጋት ላይ ይወድቃል። መልከ-ብዙ ፈተናዎች የገጠሟት አገር የምትጓዝበትን ጎዳና .. ማሕበረሰብ በፊናው ለእነኚህ ፈተናዎች እየሰጠ ያለውን ምላሽ እና የእለት ተዕለት የኑሮ ትዝብቶችን እንዲሁም እዚህ ሁሉ ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ሊጫወቱ የሚችሉትን ሚና - በእርግጥ እያደረጉ ወይም እያላደረጉ ያሉትን ሥራ ይፈትሻል።

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮቪድ-19'ን እና ሌሎች የሕልውና ስጋቶችንም በቅርበት ለመመርመር ይጥራል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የጋዜጠኝነት እና የኮምዩኒኬሽን መምሕር መኩሪያ መካሻ - “ወይ አዲስ አበባ” የተሰኘው የሸገር ሬዲዮ ፕሮግራም እና በዚሁ ርዕስ የሚታተም ወርሃዊ መጽሔት ዋና አዘጋጁ ነብዩ ግርማ - እንዲሁም የአሜሪካ ድምጿ ትዝታ በላቸው ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ክፍል አንድ - አገርም እንደ ሰው
please wait

No media source currently available

0:00 0:24:27 0:00
ክፍል ሁለት - አገርም እንደ ሰው
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:01 0:00

XS
SM
MD
LG