በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ ሞስኮ ውስጥ ህንፃ ለማቆም ስለነበራቸው ዕቅድ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ሞስኮ ውስጥ የትረምፕ ህንፃ ለማቆም ስለነበራቸው ዕቅድ ጠበቃቸው ለምክር ቤት የሀሰት ቃል እንዲሰጡ አድርገዋቸዋል መባሉ ተዘገበ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ሞስኮ ውስጥ የትረምፕ ህንፃ ለማቆም ስለነበራቸው ዕቅድ ጠበቃቸው ለምክር ቤት የሀሰት ቃል እንዲሰጡ አድርገዋቸዋል መባሉ ተዘገበ።

ስለ ፕሬዚዳንቱና ስለ ቀድሞ ጠበቃቸው ማይክል ኮኸን የተነገረውን ዘገባ ይፋ ያወጡት፣ ሁለት በስም ያልተጠቀሱ የህግ አስከባሪ ምንጮች መሆናቸውም ታውቋል።

ምንጮቹ እንዳስታወቁት፣ ትረምፕ ከሩስያ ጋር ስላደረጉት ሥምምነት ኮኸን ለምክር ቤት የሀሰት ቃል እንዲናገሩ የጠየቋቸው መሆናቸውን (ኮኸን) ለልዩ ካውንስሉ ሮበርት ሙለር ገልፀዋል።

እነዚሁ በስም ያልተጠቀሱ ምንጮች በተጨማሪም፣ ጉዳዩን በመመርመሩ ሂደት መሳተፋቸውም ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG