በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኮርያ ሦሥት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች ከሥልጣናቸው ተወገዱ

የሰሜን ኮርያ ሦሥት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች ከሥልጣናቸው ተወግደው በሌሎች መተካታቸውን የደቡብ ኮርያው ዮንሀፕ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

የሰሜን ኮርያ ሦሥት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች ከሥልጣናቸው ተወግደው በሌሎች መተካታቸውን የደቡብ ኮርያው ዮንሀፕ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።

ማንነታቸው ያልተገለፀ በደቡብ ኮርያ የሥለላ አገልግሎት ያሉ ምንጮችን ጠቅሶ ዮንሀብ በዘገበው መሰረት አዲሶቹ ወታደራዊ መሪዎች No Kwang Chol የመከላከያ ሚኒስትር፣ Ri Yong Gil የኮርያ ህዝባዊ ሰራዊት የጠቅለይ ፅሕፈት ቤት ኃላፊና ወታደራዊ ጄኔራል የኮርያ ሕዝባዊ ሰራዊት ጠቅላይ ፖሊት ቢሮ ኃላፊ ይሆናሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG