በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የዕምነት ተቋማት መግለጫ ሰጡ


የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሣዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤያትና የመንፈሳዊ ጉዞ መርሃ ግብሮች ለጥቂት ቀናት እንዲቆሙ ውሳኔ አሳለፈ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ምክር ቤት የኮሮናቫይረስን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ የኮሮናቫይረስ አስጊ በመሆኑ ማንኛውም ሙስሊም በቤት ውስጥ መስገድ እንደሚችል መገለፁን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG