በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የድሬዳዋ ሃይማኖት ተቋማት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መከሩ


የድሬዳዋ ሃይማኖት ተቋማት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መከሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00

የድሬዳዋ ሃይማኖት ተቋማት በድሬዳዋ ብሎም በመላ ሃገሪቱ እየተፈጸሙ ያሉ የብሔርና ሃይማኖት መልክ ያላቸው ጥቃቶችን፣ የሃይማኖት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ውድመቶችን እንዲሁም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየታዩ ያሉ አለመረጋጋቶችን እና የትምህርት መስተጓጎሎችን እንደሚያወግዙ አስታወቁ። የሃይማኖት ተቋማቱ መንግሥት ህግና ሥርዓት የማስከበር ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀው ወጣቶችም ከአጥፊ ድርጊቶች ተቆጥበው ሃይማኖቶቻቸው የሚያዙዋቸውን ተግባራት እንዲያከብሩ መክረዋል።

XS
SM
MD
LG