በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተፈቱ የባልደራስ መሪዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ


የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች

የኢትዮጵያ መንግሥት መከላከያው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቆ እንዳይገባ ያሳለፈው ውሳኔ አደጋ ያዘለ ነው ሲል ባልደራስ ተቃወመ።

በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

የፓርቲው አመራሮች የህወሓት አንጋፋ አመራሮች ከእስር መለቀቃቸውንም ተቃውመዋል፡፡ ይሁን እንጂ መንግሥት ውሳኔውን ያሳለፈው ሀገራዊ ጥቅምን ታሳቢ በማድረግ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የተፈቱ የባልደራስ መሪዎች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:47 0:00


XS
SM
MD
LG