አዲስ አበባ —
በርካታ ፓርቲዎች ባሉበት ሃያ አንዱ ብቻ ከኢሕአዴግ ጋር መደራደራቸው መፍትሄ አያመጣም ሲሉ በኦሮምያ የሚንቀሳቀሱ የክልል ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡ እናም ሃያ አንዱ ሃገር አቀር ፓርቲዎችና ገዥው ኢሕአዴግ ሁሉን አቀፍ ድርድሩን ክፍት እንዲያደርጉ ጠሪ አቅርበዋል፡፡
ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ብቻ ለድርድር መጋበዛቸው ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ እንደማይሆን ነው አራት የክልል ፓርቲዎች ሰሞኑን ባወጡት ማግለጫ ያስታወቁት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ