በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልፅግና" የውይይት መድረክ በባህር ዳር


ባለፉት ዓመታት በክልል መንግሥታት መካከል የነበረው ግንኙነት ሰው ተኮር ሳይሆን በብሔር ማንነት ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ የፌደራል ሥርዓቱን ጤናማ እንዳይሆን አድርጎታል ሲሉ የፌደሬሽን ም/ር ቤት አፈጉባኤ አደም ፋራህ ገለፁ።

ዛሬ በባህር ዳር ከተማ “መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል በመንግሥታት ግንኙነት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል።

ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ።

"መልካም ጉርብትና ለኢትዮጵያ ብልፅግና" የውይይት መድረክ በባህር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:34 0:00


XS
SM
MD
LG