በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለትግራይ ክልል ድጋፍ ተጠየቀ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር በትግራይ ክልል ከ3ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ድጋፍ ለመስጠት 9ቢሊዮን ብር ያስፈልገኛል አለ። የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበርም ለተመሳሳይ ዓላማ 27ሚሊዮን የስዊዝ ፍራንክ (1.2 ቢሊዮን ብር ገደማ) ድጋፍ ሲጠይቅ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴም 2ቢሊዮን ብር ጠይቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ለትግራይ ክልል ድጋፍ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:03 0:00


XS
SM
MD
LG