በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሪያክ ማቻር ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ያቀረቡላቸውን የጁባ ጉብኝት ሳይቀበሉ ቀሩ


የደቡብ ሱዳን አማጽያን መሪ ሪያክ ማቻር “ ይምጡና ጁባን ይጎብኙ” ብለው ፕሬዚደንቱ ሳልቫ ኪር ያቀረቡላቸውን ግብዣ ሳይቀበሉት ቀሩ።

የደቡብ ሱዳን አማፂያን መሪ ሪያክ ማቻር “ይምጡና ጁባን ይጎብኙ” ብለው ፕሬዚዳንቱ ሳልቫ ኪር ያቀረቡላቸውን ግብዣ ሳይቀበሉት ቀሩ።

ማቻር ቅዳሜ ዕለት ሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ላይ ከፕሬዚዳንት ኪር ጋር በተገናኙበት ዕለት “የሀገሪቱ ሁኔታ ለአማፂው ቡድን ልዑካን ጉብኝት አመቺ አይደለም ይለፈን” ብለዋቸዋል።

የአማፂያኑ መሪ ማቻር ፕሬዚዳንቱን ምርኮኞችን እና የፖለቲካ እስረኞችን እንዲለቁ ጠይቄ ነበር። ያን ቢያደርጉ በሕዝቡ መካከል መተማመንን ስሚገነባ ተግባራዊ ያደርጉታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እንዳሏቸው ተጠቅሷል። ፕሬዚዳንት ኪር በበኩላቸው በእጃችን የነበሩትን የጦር ምርኮኞች በሙሉ በታኅሳስ ወር ለቅቀን አጠናቀናል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG