በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት አንድ ሆኖ መቆም አለበት ተባለ


አቶ ልደቱ አያሌው
አቶ ልደቱ አያሌው

"ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት እራሱ አንድ ሆኖ መቆም አለበት" ሲሉ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው አሳስበዋል።

ዛሬ በባህር ዳር ከተማ የለውጡን የአንድ ዓመት ጉዞ በተመለከተ ሀገር አቀፍ ውይይት ተካሂዷል።

በውይይቱ የሚታወቁ ፖለቲከኞች፣ የተፎካካሪ ፓርቲዎች አመራር አባላት፣ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት አንድ ሆኖ መቆም አለበት ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG