በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሁለት መቶ በላይ የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በእግራቸው ወሎ ገቡ


የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ ክልል መልቀቁን ተከትሎ በራያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ከ200 በላይ ተማሪዎች መንገድ አቆራርጠው ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ በመንገድ ላይ ሳሉ አራት ጓደኞቻቸው ታግተው አሁን ያሉበትን እንደማያውቁ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከሁለት መቶ በላይ የራያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በእግራቸው ወሎ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:24 0:00


XS
SM
MD
LG