ደሴ —
የተለያዩ ዕምነት በሚከተሉ ጎረቤቶች ኢትዮጵያውያን መካከል ለበዓል እንኳን አደረሳችሁ መባባል የተለመደ ቢሆንም በመስጊዲ የተሰባሰቡ የዕምነት አባላትን ማስፈጠር አይታወቅም፡፡
በተለያዩ የዕምነት ተከታዮች መሃል ልዩነት እየተራገበ ባለባት በአሁኑ ጊዜ ግን አድራጎቱ የሚደነቅ ነው ያሉ ብዙዎች ናችው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።