ዋሺንግተን ዲሲ —
ወዲህ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ከመጣ ስምንት ዓመት ሆኖታል።
ከፎቶግራፍ ሥራዎቹ በተጨማሪ የኤሌክትሮኒክ የአማርኛ ፊደል መቁጠሪያና ሌሎች በፊደላት የቀለሙ ልዩ ልዩ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን ሠርቷል። ዮሃንስ አስረስ ይባላል።
በራዲዮ መጽሔት የድምጽ መስኮት ከፎቶግራፍ ሥራዎቹ ጥቂቱን እንሰማና እናያለን።
“ኢትዮጵያዊነትን፣ የባሕል እሴቶቻችንን የያዙ ምርቶች ለመሥራት ነው አሁን ሙሉ ጊዜዬን የሰጠሁት። ይከብዳል ግን ዓላማዬ አድርጌው ተነስቻለሁ።” የፎቶግራፍ ጥበብ ባለሞያው ዮሃንስ አስረስ።
ወዲህ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ከመጣ ስምንት ዓመት ሆኖታል።
ከፎቶግራፍ ሥራዎቹ በተጨማሪ የኤሌክትሮኒክ የአማርኛ ፊደል መቁጠሪያና ሌሎች በፊደላት የቀለሙ ልዩ ልዩ የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን ሠርቷል። ዮሃንስ አስረስ ይባላል።
በራዲዮ መጽሔት የድምጽ መስኮት ከፎቶግራፍ ሥራዎቹ ጥቂቱን እንሰማና እናያለን።