ዋሺንግተን ዲሲ —
የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮለኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያምን “ይጠየቁ” .. “ለፍርድም ይቅረቡ” የሚሉ በአንድ ወገን “የለም! አይጠየቁም። .. ቢሆንስ ለመሆኑ ጠያቂው ማን ነው?” የሚሉት ደግሞ በሌላው ጎራ ተሰልፈው ሙግት ገጥመዋል።
የክርክሩ ተሳታፊዎች - አቶ ነሲቡ ስብሃት ከካሊፎርኒያ የመቶ አለቃ መስፍን ከበደ ከላስቬጋስ ናቸው።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ