ዋሺንግተን ዲሲ —
ከበርካታ ዓመታት በኋላ በሥራ ጉዳይ ወደ ኢትዮጵያ የመጓዝ ዕድል አግኝታና ለጥቂት ሳምንታት ቆይታ ከተመለሰችው ባልደረባችን ትዝታ በላቸው ጋር በሚኖረን ውይይት ከሃገር ናፍቆት እስከ ሰሞንኛ ትዝብቶች፣ ከማሕበራዊ ሕይወት ገጽታ፣ ፖለቲካ እና የመገናኛ ብዙኃን ይዞታ፤ በወፍ በረር መልከት እናደርጋለን .. በጋዜጠኛዋ መነጽር በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይታችን።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ